ልጆቼ ልክ እንደ ፕሮጔረሲቭ ማሰታወቂያዎች እንደሚያሾፉባቸው አይነት ሰው ነህ ይሉኛል፡፡ እኔም እስማማለሁ፡፡በእርግጥ ፣ ማሰታወቂያዎቹ  ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወጡ አሳፍሮኝ ነበር፡፡ ለረጅም ጉዞዎች አሁንም አቅጣጫዎችን እያተምኩ ነበር፡፡ ግን እኔ ያ ሰው መሆኔን ለመቀበል መርጫለሁ ፣  ያም መልካም ነው፡፡

የፕሮጔረሲቭ ማሰታወቂያዎች መፈክር “እንደ ወላጆችዎ እንዳይሆኑ ለመከላከል “ የሚለው በመጀመሪያ ለባህሪያዬ አልተስማማኝም ነበር፡፡እራሴን እንደሚያሾፉባቸው ሰዎች ላለመሆን ስጥር አገኘሁት፡፡ ይህ ከብዶኝ ነበር ምክንያቱም እኔ ለዎች የሚያስደንቁ ነገሮችን መናገር ልምዴ ስለነበር፡፡ እኔ በቻልኩት አቅም ሁሌም ትክክለኛውን ነገር ማድረግ እፈልጋለሁ፡፡

ዶ/ር ሪክ አንዳንድ መጥፎ ምክሮችን አስተላልፈዋል።

ለአስር ዓመት ያህል በየሳምንቱ አርብ ማታ አከባቢው ጋር ወደአለው ሃንጋሪ ሆዊ ፒዛ እሄድ ነበር፡፡ እናም ብዙውን ጊዜ የዚያ ቤት ባለቤት ሲያስተናግድ አገኛለሁ፡፡ስለ ስፖርቶች ፣ ስለ ቴንበስች ልጆች እንዴት እንደሆኑ እንነጋገራለን ፣ እና እንደ እኔ ያሉ የበለጠ ታማኝ ደንበኞችን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ሀሳቦችን አቀርባለሁ፡፡ ተናዶ ይሁን ግን? አይ! ይልቅ በከተማ ዙሪያ የምለብሰው የ ሃንጋሪ ሆዊ ልብስ በነጻ ይሰጠኝ ጀመር ፣ ስሜንም እንኳን ቀይረውት ነበር። ለትእዛዝ ስደውል ሰራተኞቹ “ትልቁ ማይክ“ ብለው ይጠሩኛል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከዛ አካባቢ ራቅን ፣ ግን ሁለት አዳዲስ ሱቆችን ከከፈተ በሁዋላ ነው፡፤ የእኔ እርዳታ አለበት ብዬ ማሰብ ደስ ይለኛል፡፡

ለጥሩ የህይወት ምክር የጂ. ኬ. ቼስተርተን ሃሳብ ከዶክተር ሪክ የበለጠ ክብደት ይይዛል ብዬ አስባለሁ ፡፡ “እኛ ሁላችንም በአንድ ጀልባ ውስጥ ፣ በማዕበል ባህር ውስጥ ነን ፣ እናም አንዳችን ለሌላው ከባድ የታማኝነት ዕዳ አለብን ፡፡ “

በፕሮጔረሲቭ ማሰታወቂያዎች  ውስጥ እራስዎን ካዩ ግን ጊዜዎን እና ፍላጎቶትን ለማቀናጀት ምክንያት እየፈለጉ ከሆነ ፣ ማስታወቂያዎቹ እንዲያስፈራሮት አይፍቀዱ፡፡ ይልቁን እባክዎን ኢሜል ያድርጉልኝ እና ያሳውቁኝ፡፡

በዓለም ላይ በማደግ ላይ ባሉ ሀገሮች ውስጥ ካሉ እጅግ አስደናቂ ወጣቶች መካከል 800 የሚሆኑት ስኮላርሺፕ እያገኙ ነው፡፡ እናም እነሱን ወክለው ከማያውቋቸው ሰዎች ጋር መነጋገር የሚችሉ ሰዎች ይፈልጋሉ፡፡ ለእያንዳንዱ ወጣት ለአንድ ዓመት አጠቃላይ ስኮላርሺፕ ለመስጠት  3,000 ዶላር አካባቢ ያስፈልጋል ፣ እናም እነሱን ወክለው የሚሰሩ ጀግናዎችን እና ደጋፊዎችን ይፈልጋሉ፡፡ ታከር እና እኔ በዚህ ዓመት በመላው አሜሪካ ከሚገኙ  ጠንካራ ትምህርት ቤት ወይም የቤተክርስቲያን አጋርነት ወዳለን  ከተሞች ጉብኝት እናደርጋለን። ከነዚህ አገሮች ውስጥ የሚከተሉት ይካተታሉ

  • አን አርበር
  • ቺካጎ
  • ኮሎምበስ
  • ዴንቨር
  • ዲትሮይት
  • ኒው ዮርክ
  • ፎኒክስ
  • ቶሌዶ
  • ዋሽንግተን ዲሲ

ከእነዚህ ከተሞች በአንዱ አቅራቢያ የሚኖሩ ከሆነ ወይም የሚሰሩ ከሆነ እና በሚቀጥለው ጊዜ ስንመጣ ከተማ ውስጥ ከሆኑ እባክዎን ለማሳወቅ ለዚህ ኢሜይል መልስ ይስጡ፡፡

ምንም እንኳን ለመስጠት ጊዜ ባይኖሩም እንኳን ፣ እርስዎ እራሶትን መሆንዎን ይቀጥሉ፡፡ዓለምን አንድ ላይ የተሻልን እናደርጋለን.

ማይክ, የአለም አቀፍ ሳምራዊ ፕሬዝዳንት

ማይክ በትውልድ ከተማው በዲትሮይት፣ ሚቺጋን ውስጥ የማህበራዊ ለውጥ ጥረቶችን በመምራት በ2018 ዓለም አቀፍ ሳምራዊን ተቀላቀለ። ከሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት የተመረቀ እና የጆናታን ኢፌክት፡ ልጆች እና ትምህርት ቤቶች በድህነት ላይ በሚደረገው ጦርነት እንዲያሸንፉ የተሰኘው ደራሲ ነው። እሱ እና ባለቤቱ ማሪትዛ በወጣትነት የሚያቆዩዋቸውን ሶስት ልጆች አፍርተዋል።

Does the Fountain of Youth Exist? AMHARIC

ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት በታክና፣ ፔሩ  ከነበሩ በጎ ፈቃደኞች ጋር የመኖር እና የማገልገል እድል ነበረኝ ፡፡ በቆይታዬም እንግሊዘኛ በማስተማር እና...

A Sister Can Make All the Difference AMHARIC

ሰላም በአምስት አመቷ የአንደኛ ክፍል ትምህርቷ አጋማሽ ላይ ወደ አዲስ የካቶሊክ ትምህርት ቤት ተዘዋወረች። በዛንም ጊዜ የክፍሎቿ ልጆች ከቅድመ መደበኛ...

A Second Chance AMHARIC

"መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።" ዩሀንስ 8:7ስህተት ሰርታችሁ ሁለተኛ እድል...

A Second Chance SPANISH

“Pero como insistían en preguntarle, Jesús se enderezó y les dijo: 'El que de vosotros esté sin...