We Need Your Prayers AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español   ሐሙስ ዕለት ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በአውሮፕላን እየተሳፈርኩ ሳለ ከቡድናችን መሪዎች አንዱ አስደንጋጭ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። “ፍሬዲ” እና ስድስት ጓደኞቹ እሁድ ዕለት እግር ኳስ ለመጫወት እንደሄዱ እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደጠፉ ነገረችኝ  (ስሙ እና ሀገሩ ለደህንነት ሲባል ተቀይሯል)። ስልኮቻቸውን እና ንብረቶቻቸውን እቤት ውስጥ...

Training for Life AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ። የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን። 1ኛ ቆሮንቶስ 9፡24-25 በዚህ ሳምንት እይታ ውስጥ፣ ይህን ከሚያነቡ በአለም ዙሪያ ካሉ ጓደኞቻችን...

Training for Life SPANISH

Read this blog in English ይህንን ብሎግ በአማርኛ ያንብቡ ¿No saben que en una carrera todos los corredores compiten, pero solo uno obtiene el premio? Corran, pues, de tal modo que lo obtengan. Todos los deportistas se entrenan con mucha disciplina. Ellos lo hacen para obtener un...

For Richer or Poorer AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español መልካምፍሬን ያወቅኳት ከአራት አመት በፊት የኮሌጅ ተማሪ እያለች ነበር። እናቷ በአዲስ አበባ ቆሬ የቆሻሻ መጣያ ውስጥ ሰራተኛ ስትሆን በተገናኘንበት ወቅት በሳንባ ህመም ምክንያት እናቷ በቆሻሻ መጣያ ቦታ መስራት መቀጠል አልቻለችም፡፡ እናቷ የልጇን የትምህርት ወጪ ለመሸፈን መንገድ ዳር ምግብ መስራት እና በአቅራቢያው በሚገኝ መጠጥ ቤት...

For Richer or Poorer SPANISH

Read this blog in English ይህንን ብሎግ በአማርኛ ያንብቡ Conocí a Melkamfire hace cuatro años, cuando ella estaba en la universidad. Su madre era recicladora en el basurero Kore de Addis Ababa cuando nos conocimos, pero debido al empeoramiento de su enfermedad pulmonar, pronto...